አሃዱ 2.0
English

አሃዱ

በአማርኛ የሚጻፍ የፕሮግራም ቋንቋ

አሃዱ በአማርኛ ቃላት የሚጻፍ የፕሮግራም ቋንቋ ነው። ቁልፍ ቃላቱ፣ ተለዋጮቹ፣ እንዲሁም የስተት መልእክቶቹ በሙሉ በግዕዝ ፊደል ናቸው።

በሜዳ ክፈት ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ሰላም ዓለም!

ከላይ ያለውን ኮድ መቀየር እና አሂድ የሚለውን መጫን ይችላሉ። በዚህ ገጽ ላይ ያሉ ኮዶች በሙሉ በእውነተኛው ተርጓሚ ይሄዳሉ።

ለምን አሃዱ?

ፕሮግራም መማር በራሱ ከባድ ነው። በማያውቁት ቋንቋ መማር ደግሞ ሁለት ነገር በአንድ ጊዜ እንደመማር ነው። አሃዱ የሁለተኛውን ሸክም ያነሳል።

  • በቋንቋዎ

    ቁልፍ ቃላት፣ የተግባር ስሞች እና የስተት መልእክቶች በአማርኛ።

  • ምንም ማዘጋጀት የለም

    በየትምህርቱ ውስጥ ኮዱን ቀይረው ወዲያው ማሂድ ይችላሉ።

  • ግልጽ ስተቶች

    እያንዳንዱ ስተት ኮድ፣ መስመር እና ዓምድ ይዞ ይመጣል።

ቋንቋው ምን ይመስላል?

ሁኔታው ቀድሞ፣ ቃሉ ኋላ ይመጣል — አማርኛ እንደሚናገር።

በሜዳ ክፈት ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ትልቅ ሰው

ተግባሮችም በተመሳሳይ ይጻፋሉ።

በሜዳ ክፈት ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ሰላም ዓለም!