ምሳሌ ፕሮግራሞች
ሙሉ ፕሮግራሞች፣ ሊሄዱ የሚችሉ
እነዚህ የማከማቻው ራሱ ምሳሌዎች ናቸው። በፈተናውም ውስጥ የሚሄዱት እነዚሁ ፋይሎች ናቸው።
ሁሉንም መቀየር እና ማሂድ ይችላሉ።
ሰላም
በሜዳ ክፈት
ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ሰላም ዓለም!
ዑደት
ቁጥሮች = [1፣ 2፣ 3፣ 4፣ 5]
ቆጣሪ = 0
ቆጣሪ < ርዝመት(ቁጥሮች) እስከሆነ ድረስ፦
ጻፍ(ቁጥሮች[ቆጣሪ])
ቆጣሪ = ቆጣሪ + 1
በሜዳ ክፈት
ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
1
2
3
4
5
ቤተሰብ
ቤተሰብ = ["አበበ"፣ "ትዕግስት"፣ "አልማዝ"፣ "ከበደ"፣ "ሰናይት"]
ተግባር ቤተሰብ_ጻፊ(ስሞች)፦
ቆጣሪ = 0
ቆጣሪ < ርዝመት(ስሞች) እስከሆነ ድረስ፦
ስም = ስሞች[ቆጣሪ]
ስም == "አልማዝ" ከሆነ፦
ጻፍ("እናት፡"፣ ስም)
ግን ስም == "ከበደ" ከሆነ፦
ጻፍ("አባት፡"፣ ስም)
አለበለዚያ፦
ጻፍ("ልጅ፡"፣ ስም)
ቆጣሪ = ቆጣሪ + 1
ቤተሰብ_ጻፊ(ቤተሰብ)
በሜዳ ክፈት
ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ልጅ፡ አበበ
ልጅ፡ ትዕግስት
እናት፡ አልማዝ
አባት፡ ከበደ
ልጅ፡ ሰናይት
ተግባሮች
ተግባር ትልቁ(ሀ፣ ለ)፦
ሀ > ለ ከሆነ፦
ተመላሽ ሀ
ተመላሽ ለ
ተግባር ፊቦናቺ(ቁ)፦
ቁ < 2 ከሆነ፦
ተመላሽ ቁ
ተመላሽ ፊቦናቺ(ቁ - 1) + ፊቦናቺ(ቁ - 2)
ጻፍ("ትልቁ፦"፣ ትልቁ(12፣ 7))
ጻፍ("ፊቦናቺ(10)፦"፣ ፊቦናቺ(10))
በሜዳ ክፈት
ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ትልቁ፦ 12
ፊቦናቺ(10)፦ 55
ክላስ
ክላስ ተማሪ፦
ጽሁፍ ስም = ""
ቁጥር ዕድሜ = 0
ቁጥር ክፍል = 0
ፍጠር(ስም_)፦
ስም = ስም_
ተግባር ትቤት_ደረጃ()፦
ክፍል < 9 ከሆነ፦
ተመላሽ "አንደኛ ደረጃ"
ግን ክፍል < 11 ከሆነ፦
ተመላሽ "ሁለተኛ ደረጃ"
ግን ክፍል <= 13 ከሆነ፦
ተመላሽ "ፕሪፓራቶሪ"
ተመላሽ "ዩኒቨርሲቲ"
ተግባር ምረቃ_አመት()፦
ተመላሽ 2026 + (12 - ክፍል)
ተማሪው = ተማሪ("አበበ")
የተማሪው ዕድሜ = 22
የተማሪው ክፍል = 10
ጻፍ(ተማሪው.ስም + " የ" + ተማሪው.ትቤት_ደረጃ() + " ተማሪ ነው።")
ጻፍ("የምረቃ አመት፦"፣ ተማሪው.ምረቃ_አመት())
በሜዳ ክፈት
ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
አበበ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነው።
የምረቃ አመት፦ 2028
ውርስ
ክላስ እንስሳ፦
ጽሁፍ ስም = ""
ፍጠር(ስም_)፦
ስም = ስም_
ተግባር ድምጽ()፦
ተመላሽ "..."
ተግባር አስተዋውቅ()፦
ተመላሽ ስም + " ይላል፦ " + ድምጽ()
ክላስ ውሻ(እንስሳ)፦
ተግባር ድምጽ()፦
ተመላሽ "ውው!"
ክላስ ድመት(እንስሳ)፦
ተግባር ድምጽ()፦
ተመላሽ "ሚያው!"
ጻፍ(ውሻ("ጆሮ").አስተዋውቅ())
ጻፍ(ድመት("ሚሚ").አስተዋውቅ())
በሜዳ ክፈት
ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ጆሮ ይላል፦ ውው!
ሚሚ ይላል፦ ሚያው!
ጽሁፍ እና ስብስብ
ስም = "ተስፋማርያም"
ጻፍ("ርዝመት፦"፣ ርዝመት(ስም))
ጻፍ("መጀመሪያ፦"፣ ስም[0])
ጻፍ("መጨረሻ፦"፣ ስም[-1])
ጻፍ("ቁራጭ፦"፣ ስም[0:4])
ስም = "ሀ" + ስም[1:]
ጻፍ("አዲስ፦"፣ ስም)
ቁጥሮች = [1፣ 2፣ 3]
ቁጥሮች[0] = 9
ጻፍ("ተቀይሮ፦"፣ ቁጥሮች)
አዋህድ(ቁጥሮች፣ 4)
ጻፍ("ተጨምሮ፦"፣ ቁጥሮች)
ሰርዝ(ቁጥሮች፣ 1)
ጻፍ("ተሰርዞ፦"፣ ቁጥሮች)
ጻፍ("ተቀናጅቶ፦"፣ ቁጥሮች + [100])
ጻፍ("ዋናው፦"፣ ቁጥሮች)
ለ = ቁጥሮች
ለ[0] = 0
ጻፍ("በለ ተቀይሮ፦"፣ ቁጥሮች)
መ = ቅጂ(ቁጥሮች)
መ[0] = 7
ጻፍ("ቅጂ፦"፣ መ)
ጻፍ("ዋናው፦"፣ ቁጥሮች)
ጻፍ("አይነት፦"፣ አይነት(ቁጥሮች))
በሜዳ ክፈት
ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ርዝመት፦ 7
መጀመሪያ፦ ተ
መጨረሻ፦ ም
ቁራጭ፦ ተስፋማ
አዲስ፦ ሀስፋማርያም
ተቀይሮ፦ [9፣ 2፣ 3]
ተጨምሮ፦ [9፣ 2፣ 3፣ 4]
ተሰርዞ፦ [9፣ 3፣ 4]
ተቀናጅቶ፦ [9፣ 3፣ 4፣ 100]
ዋናው፦ [9፣ 3፣ 4]
በለ ተቀይሮ፦ [0፣ 3፣ 4]
ቅጂ፦ [7፣ 3፣ 4]
ዋናው፦ [0፣ 3፣ 4]
አይነት፦ ስብስብ
ግቤት
ጻፍ("ሰላም! ስምህ ማን ነው?")
ስም = አንብብ("ስም፦ ")
ርዝመት(ስም) == 0 ከሆነ፦
ስም = "ጓደኛ"
ጻፍ("እንደምን አለህ " + ስም + "!")
ጻፍ("የስምህ ርዝመት፦"፣ ርዝመት(ስም))
በሜዳ ክፈት
ይህ ውጤት በግንባታ ጊዜ ተረጋግጧል
ሰላም! ስምህ ማን ነው?
ስም፦ እንደምን አለህ ዓለም!
የስምህ ርዝመት፦ 3