አሃዱ 2.0
English

ትምህርቶች

ከመጀመሪያው ፕሮግራም እስከ ክላስ ድረስ

እነዚህ ትምህርቶች በቅደም ተከተል የተዘጋጁ ናቸው። እያንዳንዱ ትምህርት ከበፊቱ የተማሩትን ይጠቀማል፣ ስለዚህ ከመጀመሪያው መጀመር ይሻላል።

በየትምህርቱ ውስጥ ያሉ ኮዶች ሁሉ ሊቀየሩ እና ሊሄዱ ይችላሉ። መቀየር አይፍሩ — ምንም አይበላሽም፣ እና ስተት ሲፈጠር ቋንቋው ምን እንደተፈጠረ ይነግርዎታል።