የቋንቋው ማጣቀሻ
ቁልፍ ቃላት እና የስተት ኮዶች
ይህ ገጽ ከተርጓሚው ራሱ የተወሰደ ነው። ከዚህ በታች ያሉት ሰንጠረዦች በእጅ አልተጻፉም — በግንባታ ጊዜ ከኮዱ ይወጣሉ፣ ስለዚህ ቋንቋው ሲቀየር አብረው ይቀየራሉ።
ቁልፍ ቃላት
| ቃል | ትርጉም |
|---|---|
ከሆነ ከሖነ ከኆነ | ሁኔታ |
ግን | ሌላ ሁኔታ ማስገቢያ |
አለበለዚያ ኣለበለዚያ ዓለበለዚያ ዐለበለዚያ | አለበለዚያ |
እስከሆነ እስከሖነ እስከኆነ ዕስከሆነ ዕስከሖነ ዕስከኆነ | ድግግሞሽ |
ተመላሽ | ዋጋ መመለሻ |
ተግባር | ተግባር መግለጫ |
ክላስ | ክላስ መግለጫ |
ፍጠር | የክላስ መነሻ ተግባር |
እና ዕና | እና |
ወይም | ወይም |
ተቃርኖ | አይደለም |
እውነት ዕውነት | እውነት |
ሃሰት ሀሰት ኅሰት ኃሰት ሓሰት ሐሰት ሃሠት ሀሠት ኅሠት ኃሠት ሓሠት ሐሠት | ሐሰት |
ምንም | ምንም |
ቁጥር | የቁጥር አይነት |
እውነታ | የእውነታ አይነት |
ጽሁፍ ፅሁፍ | የጽሁፍ አይነት |
ስብስብ | የስብስብ አይነት |
አዲስ | ለወደፊት የተያዘ |
ለእያንዳንዱ | ለወደፊት የተያዘ |
አቁም | ለወደፊት የተያዘ |
ቀጥል | ለወደፊት የተያዘ |
ፊደል | ለወደፊት የተያዘ |
የስተት ኮዶች
የቃላት ስተቶች
ኮዱን ወደ ቃላት ሲከፋፈል የሚገኙ ስተቶች። ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ይገኛሉ።
| ኮድ | መልእክት |
|---|---|
AH1001 | የማይታወቅ ካራክተር አለ። |
AH1002 | የመስመር መጀመሪያ ክፍተት ስተት፡ |
AH1003 | ያልተሟላ ፅሑፍ |
AH1004 | "ድረስ" ይጠበቃል። |
AH1005 | የግዕዝ ቁጥር አጻጻፍ ስተት። |
የአገባብ ስተቶች
የቃላቱ አደራደር ሲመረመር የሚገኙ ስተቶች። እነዚህም ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ይገኛሉ።
| ኮድ | መልእክት |
|---|---|
AH2001 | የተሰበረ ህግ አለ። |
AH2002 | የመዝጊያ ቅንፍ ረስተዋል። |
AH2003 | "ግን" ሁኔታና "ከሆነ" ያስፈልገዋል። |
AH2004 | ከዚህ በፊት "ከሆነ" የለም። |
AH2005 | "ተመላሽ" በተግባር ውስጥ ብቻ ይሰራል። |
AH2006 | ብሎኩ ባዶ ነው። |
AH2007 | መጀመሪያ ዋጋ ያስፈልጋል። |
AH2008 | ሁለት ማወዳደሪያዎችን በአንድ ላይ ማስቀመጥ አይቻልም። |
AH2009 | ቁራጭ መቀየር አይቻልም። |
AH2010 | ለወደፊት የተያዘ ቃል ነው። |
AH2011 | ለዚህ ነገር ዋጋ መስጠት አይቻልም። |
AH2012 | የተደገመ የግቤት ስም አለ። |
AH2013 | በክላስ ውስጥ መሆን የማይገባው ነገር አለ። |
AH2014 | "ፍጠር" ዋጋ አይመልስም። |
AH2015 | ከሚያስፈልገው በላይ ክፍተት አለ። |
የአሂድ ስተቶች
ፕሮግራሙ እየሄደ ሳለ የሚከሰቱ ስተቶች። አንድ ስተት ሲገኝ አሂዱ ይቆማል።
| ኮድ | መልእክት |
|---|---|
AH3001 | ያልታወቀ ተለዋጭ |
AH3002 | ሕጋዊ ያለሆነ ተግባር |
AH3003 | በዘሮ ማካፈል አይቻልም። |
AH3004 | ይህ ፓወር አይሰራም። |
AH3005 | ሁኔታው እውነት ወይም ሃሰት መሆን አለበት። |
AH3006 | ቁጥሩ ከመጠን አለፈ። |
AH3007 | የቦታ ቁጥር ሙሉ ቁጥር መሆን አለበት። |
AH3008 | ከስብስቡ ውጪ ያለ ቦታ |
AH3009 | የተለዋጩ አይነት አይመጣጠንም። |
AH3010 | የገቡት ግቤቶች ቁጥር አይመጣጠንም። |
AH3011 | ያልታወቀ የወላጅ ክላስ |
AH3012 | ያልተገለጸ ባህሪ |
AH3013 | ይህ ሊጠራ አይችልም። |
AH3014 | ይህ ባህሪ የለውም። |
AH3015 | ጽሁፍን በቦታው መቀየር አይቻልም። |
AH3017 | የጥሪ ጥልቀት ከመጠን አለፈ። |
AH3018 | ፕሮግራሙ ከመጠን በላይ ረዘመ። |