አሃዱ 2.0
English

የቋንቋው ማጣቀሻ

ቁልፍ ቃላት እና የስተት ኮዶች

ይህ ገጽ ከተርጓሚው ራሱ የተወሰደ ነው። ከዚህ በታች ያሉት ሰንጠረዦች በእጅ አልተጻፉም — በግንባታ ጊዜ ከኮዱ ይወጣሉ፣ ስለዚህ ቋንቋው ሲቀየር አብረው ይቀየራሉ።

ቁልፍ ቃላት

ቃልትርጉም
ከሆነ ከሖነ ከኆነሁኔታ
ግንሌላ ሁኔታ ማስገቢያ
አለበለዚያ ኣለበለዚያ ዓለበለዚያ ዐለበለዚያአለበለዚያ
እስከሆነ እስከሖነ እስከኆነ ዕስከሆነ ዕስከሖነ ዕስከኆነድግግሞሽ
ተመላሽዋጋ መመለሻ
ተግባርተግባር መግለጫ
ክላስክላስ መግለጫ
ፍጠርየክላስ መነሻ ተግባር
እና ዕናእና
ወይምወይም
ተቃርኖአይደለም
እውነት ዕውነትእውነት
ሃሰት ሀሰት ኅሰት ኃሰት ሓሰት ሐሰት ሃሠት ሀሠት ኅሠት ኃሠት ሓሠት ሐሠትሐሰት
ምንምምንም
ቁጥርየቁጥር አይነት
እውነታየእውነታ አይነት
ጽሁፍ ፅሁፍየጽሁፍ አይነት
ስብስብየስብስብ አይነት
አዲስለወደፊት የተያዘ
ለእያንዳንዱለወደፊት የተያዘ
አቁምለወደፊት የተያዘ
ቀጥልለወደፊት የተያዘ
ፊደልለወደፊት የተያዘ

የስተት ኮዶች

የቃላት ስተቶች

ኮዱን ወደ ቃላት ሲከፋፈል የሚገኙ ስተቶች። ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ይገኛሉ።

ኮድመልእክት
AH1001የማይታወቅ ካራክተር አለ።
AH1002የመስመር መጀመሪያ ክፍተት ስተት፡
AH1003ያልተሟላ ፅሑፍ
AH1004"ድረስ" ይጠበቃል።
AH1005የግዕዝ ቁጥር አጻጻፍ ስተት።

የአገባብ ስተቶች

የቃላቱ አደራደር ሲመረመር የሚገኙ ስተቶች። እነዚህም ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ይገኛሉ።

ኮድመልእክት
AH2001የተሰበረ ህግ አለ።
AH2002የመዝጊያ ቅንፍ ረስተዋል።
AH2003"ግን" ሁኔታና "ከሆነ" ያስፈልገዋል።
AH2004ከዚህ በፊት "ከሆነ" የለም።
AH2005"ተመላሽ" በተግባር ውስጥ ብቻ ይሰራል።
AH2006ብሎኩ ባዶ ነው።
AH2007መጀመሪያ ዋጋ ያስፈልጋል።
AH2008ሁለት ማወዳደሪያዎችን በአንድ ላይ ማስቀመጥ አይቻልም።
AH2009ቁራጭ መቀየር አይቻልም።
AH2010ለወደፊት የተያዘ ቃል ነው።
AH2011ለዚህ ነገር ዋጋ መስጠት አይቻልም።
AH2012የተደገመ የግቤት ስም አለ።
AH2013በክላስ ውስጥ መሆን የማይገባው ነገር አለ።
AH2014"ፍጠር" ዋጋ አይመልስም።
AH2015ከሚያስፈልገው በላይ ክፍተት አለ።

የአሂድ ስተቶች

ፕሮግራሙ እየሄደ ሳለ የሚከሰቱ ስተቶች። አንድ ስተት ሲገኝ አሂዱ ይቆማል።

ኮድመልእክት
AH3001ያልታወቀ ተለዋጭ
AH3002ሕጋዊ ያለሆነ ተግባር
AH3003በዘሮ ማካፈል አይቻልም።
AH3004ይህ ፓወር አይሰራም።
AH3005ሁኔታው እውነት ወይም ሃሰት መሆን አለበት።
AH3006ቁጥሩ ከመጠን አለፈ።
AH3007የቦታ ቁጥር ሙሉ ቁጥር መሆን አለበት።
AH3008ከስብስቡ ውጪ ያለ ቦታ
AH3009የተለዋጩ አይነት አይመጣጠንም።
AH3010የገቡት ግቤቶች ቁጥር አይመጣጠንም።
AH3011ያልታወቀ የወላጅ ክላስ
AH3012ያልተገለጸ ባህሪ
AH3013ይህ ሊጠራ አይችልም።
AH3014ይህ ባህሪ የለውም።
AH3015ጽሁፍን በቦታው መቀየር አይቻልም።
AH3017የጥሪ ጥልቀት ከመጠን አለፈ።
AH3018ፕሮግራሙ ከመጠን በላይ ረዘመ።