ተግባሮች
ኮድን መሰየምና ደግሞ መጠቀም
አንድ ዓይነት ኮድ ደጋግመው ሲጽፉ ካዩ፣ ስም ሰጥተው አንድ ጊዜ ይጻፉት። ይህ ተግባር ይባላል።
ሰላም አበበ
ሰላም አልማዝ
ተግባር ይጀምራል፣ ከዚያ ስሙ፣ ከዚያ በቅንፍ ውስጥ የሚቀበለው ግብዓት።
ዋጋ መመለስ
ተግባር ዋጋ መመለስ ይችላል። ተመላሽ ይጠቀሙ።
7
30
ተመላሽ ሲደርስ ተግባሩ ወዲያው ይቆማል።
12
9
ለምን ይጠቅማል
ተግባር ሦስት ነገር ይሰጣል፦
- ድግግሞሽ ያስወግዳል — አንድ ጊዜ ጽፈው ብዙ ጊዜ ይጠቀማሉ
- ስም ይሰጣል —
ትልቁ(ሀ፣ ለ)ከሦስት መስመር ኮድ ይልቅ ግልጽ ነው - አንድ ቦታ ያስተካክላሉ — ስተት ቢኖር የሚታረመው አንድ ቦታ ነው
ራሱን የሚጠራ ተግባር
ተግባር ራሱን መጥራት ይችላል።
120
ፋክቶሪያል(5) → 5 * ፋክቶሪያል(4) → 5 * 4 * ፋክቶሪያል(3) … እስከ 1
ድረስ ይወርዳል። ያ መቆሚያ ሁኔታ ከሌለ ግን አያቆምም።
ግብዓት ከተጠቃሚ
አንብብ ከተጠቃሚው ይቀበላል።
ስምህ ማን ነው? እንኳን ደህና መጣህ አበበ
ይህን ስናሂድ መልሱ ይጠየቃል።
መልመጃ
አንድ ቁጥር ጥንድ መሆኑን የሚመልስ ተግባር ይጻፉ።
መልሱን አሳይ
እውነት
ሃሰት